ኢዮብ 20:28-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. በእግዚአብሔር የቍጣ ቀን ቤቱን ጐርፍ፣መኖሪያውንም ወራጅ ውሃ ይወስድበታል።

29. እግዚአብሔር ለኀጢአተኞች የወሰነው ዕድል ፈንታ፣ከአምላክም ዘንድ የተመደበላቸው ቋሚ ቅርስ ይህ ነው።”

ኢዮብ 20