ኢዮብ 20:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ሰማያት ኀጢአቱን ይገልጡበታል፤ምድርም ትነሣበታለች፤

28. በእግዚአብሔር የቍጣ ቀን ቤቱን ጐርፍ፣መኖሪያውንም ወራጅ ውሃ ይወስድበታል።

29. እግዚአብሔር ለኀጢአተኞች የወሰነው ዕድል ፈንታ፣ከአምላክም ዘንድ የተመደበላቸው ቋሚ ቅርስ ይህ ነው።”

ኢዮብ 20