ኢዮብ 20:24-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ከብረት መሣሪያ ቢሸሽም፣የናስ ቀስት ይወጋዋል።

25. ቀስቱን ከጀርባው፣የሚያብለጨልጨውንም ጫፍ ከጒበቱ ይመዛል፤ፍርሀትም ይይዘዋል፤

26. ሀብቱ ለድቅድቅ ጨለማ ተዳርጎአል፤ሰው ባላራገበው እሳት ይበላል፤በድንኳኑም ውስጥ የተረፈውን ይልሳል።

27. ሰማያት ኀጢአቱን ይገልጡበታል፤ምድርም ትነሣበታለች፤

ኢዮብ 20