ኢዮብ 20:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ናዕማታዊውም ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “እጅግ ታውኬአለሁና፣ሐሳቤ መልስ እንድሰጥ ይጐተጒተኛል።

3. የሚያቃልለኝን ንግግር ሰምቼአለሁ፤መልስም እሰጥ ዘንድ መንፈሴ ገፋፋኝ።

ኢዮብ 20