ኢዮብ 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም ከሩቅ ሆነው ሲመለከቱት እርሱ መሆኑን ሊለዩ አልቻሉም፤ በዚህ ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤ ልብሳቸውንም ቀደው በራሳቸው ላይ ትቢያ ነሰነሱ።

ኢዮብ 2

ኢዮብ 2:3-13