ኢዮብ 18:4-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. አንተ በቍጣ የነደድህ እንደሆነ፣ምድር ባዶዋን ትቀራለች?ወይስ ዐለት ከሥፍራው ተነቅሎ ይወሰዳል?

5. “የክፉዎች መብራት ይጠፋል፤የእሳቱም ነበልባል ድርግም ይላል።

6. የድንኳኑ ብርሃን ይጨልማል፤መብራቱም በላዩ ይጠፋል፤

7. የርምጃው ብርታት ይደክማል፤የገዛ ዕቅዱም ይጥለዋል።

ኢዮብ 18