ኢዮብ 18:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ከብርሃን ወደ ጨለማ ይጣላል፤ከዓለምም ይወገዳል።

19. በሕዝቡ መካከል ልጅ ወይም ዘር አይኖረውም፤በኖረበትም አገር ተተኪ አያገኝም።

20. ባጋጠመው ሁኔታ የምዕራብ ሰዎች ይደነግጣሉ፤የምሥራቅም ሰዎች በፍርሀት ይዋጣሉ።

21. በርግጥ የክፉ ሰው መኖሪያ፣እግዚአብሔርንም የማያውቅ ሰው መድረሻ ይህ ነው።”

ኢዮብ 18