ኢዮብ 17:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. መበስበስን፣ ‘አንተ አባቴ ነህ፤’ትልንም፣ ‘አንቺ እናቴ’ ወይም ‘እኅቴ ነሽ’ ካልሁ፣

15. ታዲያ፣ የእኔ ተስፋ ወዴት ነው?ተስፋዬን የሚያይልኝስ ማን ነው?

16. ወደ ሞት ደጅ ይወርዳልን?አብረንስ ወደ ትቢያ እንሄዳለንን?”

ኢዮብ 17