ኢዮብ 17:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ነገር ግን እናንተ ሁላችሁ፣ እስቲ ተመልሳችሁ እንደ ገና ሞክሩ!ከመካከላችሁ አንድም ጠቢብ አላገኝም።

ኢዮብ 17

ኢዮብ 17:6-15