ኢዮብ 17:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መንፈሴ ደክሞአል፣ዘመኔ አጥሮአል፤መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

2. አላጋጮች ከበውኛል፤ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው።

3. “እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ተያዥ ሁነኝ፤ከአንተ ሌላ ዋስ የሚሆነኝ ማን አለ?

4. እንዳያስተውሉ ልባቸውን ይዘሃል፤ስለዚህ ድል አትሰጣቸውም።

5. ለጥቅም ሲል ወዳጁን የሚያወግዝ፣የልጆቹ ዐይን ይታወራል።

ኢዮብ 17