ኢዮብ 17:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መንፈሴ ደክሞአል፣ዘመኔ አጥሮአል፤መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

2. አላጋጮች ከበውኛል፤ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው።

ኢዮብ 17