ኢዮብ 16:20-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ወዳጆቼ በንቀት ቢመለከቱኝም፣ዐይኔ ወደ እግዚአብሔር ያነባል።

21. ሰው ለወዳጁ እንደሚማልድ፣በእግዚአብሔር ፊት የሚማልድ ሰው ምነው በተገኘ!

22. “ከጥቂት ዓመታት በኋላ፣ወደማልመለስበት መንገድ እሄዳለሁ።

ኢዮብ 16