ኢዮብ 15:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍሬው በጮርቃነት እንደ ተለቀመበት የወይን ተክል፤አበባውም እንደ ረገፈበት የወይራ ዛፍ ይሆናል።

ኢዮብ 15

ኢዮብ 15:28-35