ኢዮብ 14:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ አበባ ይፈካል፤ ይረግፋልም፤እንደ ጥላ ይፈጥናል፤ አይጸናምም።

ኢዮብ 14

ኢዮብ 14:1-10