ኢዮብ 13:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ነፋስ ያረገፈውን ቅጠል ታስጨንቃለህን?የደረቀውንስ እብቅ ታሳድዳለህን?

26. መራራ ነገር ትጽፍብኛለህ፤የወጣትነቴንም ኀጢአት ታወርሰኛለህ።

27. እግሬን በእግር ግንድ ታጣብቃለህ፤ውስጥ እግሬም ላይ ምልክት አድርገህ፣ዱካዬን አጥብቀህ ትከታተላለህ።

ኢዮብ 13