ኢዮብ 13:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ይህን ሁሉ ዐይኔ አይቶአል፤ጆሮዬም ሰምቶ አስተውያለሁ፤

2. እናንተ የምታውቁትን፣ እኔም ዐውቃለሁ፤ከእናንተ የማንስ አይደለሁም።

3. ነገር ግን ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ፤ከእግዚአብሔርም ጋር መዋቀስ እሻለሁ።

4. እናንተ ግን፣ በሐሰት የምትለብጡ ናቸሁ፤ሁላችሁ የማትረቡ ሐኪሞች ሆናችኋል።

ኢዮብ 13