ኢዮብ 11:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የክፉዎች ዐይን ግን ትጨልማለችማምለጫም አያገኙም፤ተስፋቸውም ሞት ብቻ ነው።”

ኢዮብ 11

ኢዮብ 11:11-20