ኢዮብ 10:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. የክፉዎችን ዕቅድ በደስታ እየተቀበልህ፣እኔን ግን ስታስጨንቀኝ፣የእጅህንም ሥራ ስታዋርድ ደስ ይልሃልን?

4. አንተ ዐይንህ የሥጋ ለባሽ ዐይን ነውን?ሟች የሆነ የሰው ልጅ እንደሚያይ ታያለህን?

5. ዘመንህ እንደ ሟች ሰው ዘመን ነውን?ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን?

ኢዮብ 10