ኢዮብ 10:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደለኛ ብሆን ወዮልኝ፤ንጹሕ ብሆንም፣ ራሴን ቀና አላደርግም፤ውርደትን ተከናንቤአለሁና፤በመከራም ተዘፍቄአለሁ፤

ኢዮብ 10

ኢዮብ 10:13-19