ኢዮብ 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ሕይወቴን እጅግ ጠላሁ፤ስለዚህም ማጒረምረሜን ያለ ገደብ እለቃለሁ፤በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ።

2. እግዚአብሔርን እንዲህ እለዋለሁ፤በምን ላይ እንዳልተስማማን ንገረኝ እንጂ አትፍረድብኝ።

ኢዮብ 10