ኢዮብ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም አለ፤“ዕራቍቴን ከእናቴ ማሕፀን ወጣሁ፤ዕራቍቴንም እሄዳለሁ። እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔር ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም ቡሩክ ይሁን።”

ኢዮብ 1

ኢዮብ 1:16-22