ኢያሱ 8:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ኢያሱና ሰራዊቱ በሙሉ ጋይን ለመውጋት ወጡ፤ ኢያሱም ምርጥ ከሆኑት ተዋጊዎቹ ሠላሳ ሺህ ጦር አዘጋጅቶ በሌሊት ላካቸው፤

ኢያሱ 8

ኢያሱ 8:1-9