በአካንም ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የሚታየውን ታላቅ የድንጋይ ቊልል ከመሩበት፤ ከዚያም እግዚአብሔር ከአስፈሪ ቊጣው ተመለሰ፤ ስለዚህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያ ስፍራ የአኮር ሸለቆ ተባለ።