ኢያሱ 7:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ኢያሱ መልእክተኞች ላከ፤ እነርሱም ወደ ድንኳኑ ሮጡ፤ በዚያም ብሩ ከታች ሆኖ ዕቃው እንደ ተቀበረ አገኙ።

ኢያሱ 7

ኢያሱ 7:14-26