ኢያሱ 6:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ጊዜም ኢያሱ፣ እንዲህ ሲል ማለ፤ “ይህችን ከተማ መልሶ የሚሠራት ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተረገመ ይሁን፤“መሠረቷን ሲጥል፣የበኵር ልጁ ይጥፋ፤ቅጥሮቿንም ሲያቆም፣የመጨረሻ ልጁ ይጥፋ” ብሎ ማለ።

ኢያሱ 6

ኢያሱ 6:24-27