ኢያሱ 5:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ በእነርሱ ምትክ ወንዶች ልጆቻቸውን አስነሣ፤ እንግዲህ ኢያሱ የገረዛቸው እነዚህን ነበር፤ በጒዞ ላይ ሳሉ ባለመገረዛቸው ከነሸለፈታቸው ነበሩና።

ኢያሱ 5

ኢያሱ 5:3-12