ኢያሱ 24:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ኢያሱ፣ “እንግዲህ እግዚአብሔርን ለማምለክ መርጣችኋልና በራሳችሁ ላይ ምስክሮች ናችሁ” አላቸው።እነርሱም፣ “አዎን ምስክሮች ነን” ሲሉ መለሱ።

ኢያሱ 24

ኢያሱ 24:21-26