ኢያሱ 24:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በፊታችሁ ተርብ ላክሁ፤ ይህም እነርሱንና ሁለቱን የአሞራውያን ነገሥታት ጭምር ከፊታችሁ አሳደደ፤ ይህ ደግሞ በራሳችሁ ሰይፍና ቀስት ያደረጋችሁት አይደለም።

ኢያሱ 24

ኢያሱ 24:9-14