ኢያሱ 22:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሮቤልና የጋድ ወገኖችም፣ እግዚአብሔር አምላክ ለመሆኑ፣ ይህ በመካከላችን ምስክር ነው፤ በማለት መሠዊያውን “ምስክር” ብለው ጠሩት።

ኢያሱ 22

ኢያሱ 22:29-34