ኢያሱ 18:24-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ክፊርዓሞናይ፣ ዖፍኒ እንዲሁም ጋባ ናቸው፤ እነዚህም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ ሁለት ከተሞች ናቸው።

25. ገባዖን፣ ራማ፣ ብኤሮት፣

26. ምጽጳ፣ ከፊራ፣ አሞቂ፣

27. ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣

ኢያሱ 18