ኢያሱ 17:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁን እንጂ የምናሴ ዘሮች እነዚህን ከተሞች መያዝ አልቻሉም፤ ከነዓናውያን የያዙትን ላለመልቀቅ ቊርጥ ሐሳብ አድርገው ነበርና።

ኢያሱ 17

ኢያሱ 17:4-15