ኢያሱ 15:54-58 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

54. ሑምጣ፣ ኬብሮን የተባለችው ቂርያትአርባቅና ጺዖር ናቸው፤ እነዚህም ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

55. ማዖን፣ ቀርሜሎስ፣ ዚፍ፣ ዩጣ

56. ኢይዝራኤል፣ ዮቅድዓም፣ ዛኖዋሕ፣

57. ቃይን፣ ጊብዓና ተምና ናቸው፤ እነዚህም ዐሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

58. ሐልሑል፣ ቤትጹር፣ ጌዶር፣

ኢያሱ 15