ኢያሱ 15:53-56 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

53. ያኒም፣ ቤትታጱዋ፣ አፌቃ

54. ሑምጣ፣ ኬብሮን የተባለችው ቂርያትአርባቅና ጺዖር ናቸው፤ እነዚህም ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

55. ማዖን፣ ቀርሜሎስ፣ ዚፍ፣ ዩጣ

56. ኢይዝራኤል፣ ዮቅድዓም፣ ዛኖዋሕ፣

ኢያሱ 15