ኢያሱ 15:48-55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

48. በኰረብታማዋም አገር የሚገኙ ከተሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ሳምር፣ የቲር፣ ሶኮ

49. ደና፣ ዳቤር የምትባለው ቂርያትስና

50. ዓናብ፣ ኤሽትሞዓ፣ ዓኒም፣

51. ጎሶም፣ ሖሎንና ጊሎ፤ እነዚህም ዐሥራ አንዱ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

52. አራብ፣ ዱማ፣ ኤሽዓን፣

53. ያኒም፣ ቤትታጱዋ፣ አፌቃ

54. ሑምጣ፣ ኬብሮን የተባለችው ቂርያትአርባቅና ጺዖር ናቸው፤ እነዚህም ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

55. ማዖን፣ ቀርሜሎስ፣ ዚፍ፣ ዩጣ

ኢያሱ 15