ኢያሱ 15:47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሽዶድ በዙሪያዋ ካሉ ሰፈሮችና መንደሮች ጋር፣ ጋዛ እስከ ግብፅ ደረቅ ወንዝና እስከ ታላቁ ባሕር ጠረፍ በመለስ ካሉት ሰፈሮቿና መንደሮቿ ጋር።

ኢያሱ 15

ኢያሱ 15:44-55