ኢያሱ 15:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአድሞን በኩል አድርጎም ወደ ግብፅ ደረቅ ወንዝ ይገባና መቆሚያው ባሕሩ ይሆናል፤ እንግዲህ በደቡብ በኩል ያለው ወሰናቸው ይህ ነው።

ኢያሱ 15

ኢያሱ 15:1-5