ኢያሱ 15:27-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ሐጻርጋዳ፣ ሐሽሞን፣ ቤትጳሌጥ፣

28. ሐጸር ሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ

29. በኣላ፣ ዒዪም፣ ዓጼም፣

30. ኤልቶላድ፣ ኪሲል፣ ሔርማ፣

31. ጺቅላግ፣ ማድማና፣ ሳንሳና

32. ልባዎት፣ ሺልሂም፣ ዓይንና ሪሞን ናቸው፤ ባጠቃላይም ከተሞቹና መንደሮቻቸው ሃያ ዘጠኝ ናቸው።

ኢያሱ 15