ኢዩኤል 3:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በዙሪያ ያላችሁ ሕዝቦች ሁላችሁ፤ፈጥናችሁ ኑ፤ በዚያም ተሰብሰቡ። እግዚአብሔር ሆይ፤ ተዋጊዎችህን ወደዚያ አውርድ!

ኢዩኤል 3

ኢዩኤል 3:4-14