ኢዩኤል 2:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ፣እርሱ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንዳለው፣በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም፣መድኀኒት ይገኛል፤ከትሩፋኑም መካከል እግዚአብሔር የጠራቸው በዚያ ይገኛሉ።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:24-32