ኢዩኤል 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡን ሰብስቡ፤ጉባኤውን ቀድሱ፤ሽማግሌዎችን በአንድነት አቅርቡ፤ሕፃናትን ሰብስቡ፤ጡት የሚጠቡትንም አታስቀሩ፤ሙሽራው እልፍኙን ይተው፣ሙሽሪትም የጫጒላ ቤቷን ትተው።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:7-20