ኢዩኤል 2:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰራዊቱ ፊት፣ እግዚአብሔር ያንጐደጒዳል፤የሰራዊቱ ብዛት ስፍር ቊጥር የለውም፤ትእዛዙንም የሚያደርግ እርሱ ኀያል ነው፤ የእግዚአብሔር ቀን ታላቅ፣እጅግም የሚያስፈራ ነው፤ማንስ ሊቋቋመው ይችላል?

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:1-13