ኢዩኤል 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽዮን መለከትን ንፉ፤በቅዱሱ ተራራዬም የማስጠንቀቂያውን ድምፅ አሰሙ፤በምድሪቱ የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና፤እርሱም በደጅ ነው።

ኢዩኤል 2

ኢዩኤል 2:1-2