ኢዩኤል 1:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ያልተነካውን መሰማሪያ እሳት በልቶታልና፤የዱሩን ዛፍ ሁሉ፣ ነበልባል አቃጥሎታል።

ኢዩኤል 1

ኢዩኤል 1:15-20