ኢሳይያስ 66:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ እግዚአብሔር በእሳት ነበልባል ይመጣል፤ሠረገሎቹም እንደ ዐውሎ ነፋስ ናቸው፤ንዴቱን በቍጣ፣ተግሣጹንም በእሳት ነበልባል ይገልጣል።

ኢሳይያስ 66

ኢሳይያስ 66:12-24