ኢሳይያስ 65:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተኵላና የበግ ጠቦት በአንድነት ይበላሉ፤አንበሳ እንደ በሬ ሣር ይበላል፤እባብ ትቢያ ይልሳል፤በተቀደሰው ተራራዬም፣ጒዳት አያደርሱም፤ ጥፋት አያመጡም፤”ይላል እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 65

ኢሳይያስ 65:20-25