ኢሳይያስ 65:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ ለሌሎች መኖሪያ ቤት አይሠሩም፤ወይም ሌላው እንዲ በላው አይተክሉም፤የሕዝቤ ዕድሜ፣እንደ ዛፍ ዕድሜ ይረዝማል፤እኔ የመረጥኋቸው፣በእጃቸው ሥራ ለረጅም ዘመን ደስ ይላቸዋል።

ኢሳይያስ 65

ኢሳይያስ 65:18-25