ኢሳይያስ 65:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከእንግዲህም በዚያ፣ለጥቂት ጊዜ ብቻ በሕይወት የሚኖር ሕፃን፣ወይም ዕድሜ ያልጠገበ አረጋዊ አይኖርም፤አንድ መቶ ዓመት የሞላው ሰው ቢሞት፣በአጭር እንደ ተቀጨ ይቈጠራል፤አንድ ሰው መቶ ዓመት ሳይሞላው ቢሞት፣እንደ ተቀሠፈ ይገመታል።

ኢሳይያስ 65

ኢሳይያስ 65:12-21