ኢሳይያስ 63:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ከመንገድህ እንድንወጣ፣ልባችንን በማደንደን ለምን እንዳንፈራህ አደረግኸን?ስለ ባሮችህ ስትል፣ስለ ርስትህ ነገዶች ስትል እባክህ ተመለስ።

ኢሳይያስ 63

ኢሳይያስ 63:10-18