ኢሳይያስ 60:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመቅደሴን ቦታ ለማስጌጥ፣የሊባኖስ ክብር፣ጥዱ፣ አስታውና ባርሰነቱ በአንድነት ወደ አንቺ ይመጣሉ፤እግሬ የሚያርፍበትንም ስፍራ አከብራለሁ።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:4-17