ኢሳይያስ 60:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሮችሽ ምንጊዜም የተከፈቱ ይሆናሉ፤ቀንም ሆነ ሌሊት ከቶ አይዘጉም፤ይህም ሰዎች የመንግሥታትን ብልጥግና ወደ አንቺ እንዲያመጡ፤ነገሥታታቸውም በድል ወደ አንቺ እንዲገቡ ነው።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:7-19